ተ · ገ · ማ · ቦ
መታሰቢያ

አቶተሾመ ገብረ-ማርያም ቦካን

ታኅሣሥ 7፣ 1923 — ታኅሣሥ 7፣ 2009 ዓ.ም.
እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 16፣ 1930 — ዲሴምበር 16፣ 2016
በሁለቱም የቀን አቆጣጠር፣ በተወለዱበት ዕለት አረፉ

የንጉሠ ነገሥቱ ብቸኛ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ። የአፍሪካ አንድነት ቻርተር አርቃቂ። በደርግ ዘመን የስምንት ዓመታት እስረኛ — በመጨረሻም፣ ላገለገሉት ንጉሣዊ ቤተሰብ ጠበቃ። አባታችን እና አያታችን።

የአቶ ተሾመ ገብረ-ማርያም ቦካን ፎቶ
አዲስ አበባ · በደርግ ፍርድ ሂደት ጠበቃ